Yahoo Search Búsqueda en la Web

Resultado de búsqueda

  1. am.wikipedia.org › wiki › ዋናው_ገጽውክፔዲያ

    አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።. ውክፔዲያ ዓለም-ዓቀፍ የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ የጀማሪዎች ማያያዣን በመጫን ...

    • Idioma Amhárico

      El amhárico o amárico (amhárico: አማርኛ, amarəñña [ämärɨɲːä]...

    • አማርኛ

      የiPhone አማርኛ ፡ ቋንቋ ፡ መማሪያ. ታይፕ፥ ኢሜል፥ እና ቴክስት በአማርኛ - iPhone....

  2. en.wikipedia.org › wiki › AmharicAmharic - Wikipedia

    For an introductory guide on IPA symbols, see Help:IPA. Amharic ( / æmˈhærɪk / am-HARR-ik [4] [5] [6] or / ɑːmˈhɑːrɪk / ahm-HAR-ik; [7] native name: አማርኛ, romanized : Amarəñña, IPA: [amarɨɲːa] ⓘ) is an Ethiopian Semitic language, which is a subgrouping within the Semitic branch of the Afroasiatic languages.

    • Signed Amharic
    • Ethiopia
    • የውክፔዲያ አመሰራረት
    • የውክፔዲያ አስተዋፆ አድራጊዎች
    • የአስተዋፆ ማስታወሻዎች
    • ውክፔዲያን በተሻለ መጠቀም
    • ማጣቀሻዎች

    ዊክፔዲያ ነፃ ኦንላይን መዝገበ-ዕውቀትን (free encyclopedia) ለመፍጠር አላማ አድርጎ የተመሰረተና ቀደም ሲል ኑፔዲያ (Nupedia) በመባል የሚታወቅ ፕሮጀክት ውጤት ነው። ኑፔዲያ ምንም እንኳን የተሻሻለ የዕርስ-በርዕስ መገማገሚያ (peer review) መንገዶችን አካቶ የያዘና ሙያዊ ብቃት ያላቸው መጣጥፍ አቅራቢዎችን የሚጠይቅ ፕሮጀክት የነበረ ቢሆንም መጣጥፎችን አትሞ ለማውጣት ረጅም ጊዜን ይጠይቅ ነበር። በመሆኑም ይንንም ችግር ለመቅረፍ፣ በ2000 እ.ኤ.አ. የኑፔዲያ መስራቹ ጂሚ ዌልስና በዚሁ ፕሮጀክት ተቀጥሮ ይሰራ የነበረ ላሪ ሳንገ...

    ማንኛውም የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚና ፈቃደኛ የሆነ ሰው ከአንዳንድ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ገደብ ከተጣለባቸው ገጾች በስተቀር ውክፔዲያ ላይ ስለተለያዩ ጉዳዮች (በህዎት ያሉ ሰዎችን ስም የሚያጠፉና ሌሎች የተከለከሉ ይዘት ያላቸውን ጽሁፎች ሳይጨምር) የፈለገውን ጽሁፍ የማስፈር አሊያም ስህተት የሆነን ጽሑፍ የማረምና የማስተካከል ፈቃድ ተሰጥቶታል። ይህም ያልተገደበ ፈቃድ ዊክፔዲያ በርካታ መጣጥፎችን እንዲኖሩት ያስቻለው ሲሆን፣ ከቀላል የድረ-ገጹ ተጠቃሚዎች (አንባቢዎች) ጨምሮ እስከ 91000 የሚደርሱ የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ግለሰቦችና በ...

    በተለያዩ የዊክፔዲያ ገፆች ላይ የሚገኙ ጽሑፎች የበርካታ አስተዋፆ አድራጊ ሰዎች የጋራ የትብብር ውጤቶች ናቸው። በመሆኑም ማንኛውም ለውክፔዲያ ገፅ አስተዋፆ ያደረገ ግለሰብ ፣ ገፁን በመፍጠር ሂደት ውስጥ አስተዋፆ ያበረከቱ ግለሰቦች በሚመዘገቡበት የገፁ ታሪክ መዝገብ ውስጥ የሚካተትና ያደረገው አስተዋፆም የሚመዘገብ ሲሆን ይህም ለማንኛውም ሰው በግልፅ እንዲታይ ተደርጎ ከገፁ ጋር ተያያዥ ሆኖ የሚቀርብ ነው። ምስሎችንና ሌሎች ሜዲያዎችን በተመለከተ የተመዘገበን የአስተዋፆ አድራጊነት፣ የባለቤትነት ድርሻን ወይም ደግሞ ሌሎች የመረጃ ምንጮችን በተመለከተ ...

    ውክፔዲያን በመጠቀም መረጃን በተሻለ ማግኘት

    ውክፔዲያን በቀን ከሚጎበኙ የድረ-ገጹ ተጠቃሚዎች መካከል ብዙዎቹ በድረ-ገጹ ላይ ሌሎች እንዲጎበኙ ያስቀመጡዋቸውን (ያጋሩዋቸውን) መረጃዎች ለማገኘት ሲሆን ሌሎች በርካቶች ደግሞ ያላቸውን መረጃ/እውቀት በዚሁ ድረ-ገጽ በመታገዝ ለሌሎች ተጠቃሚዎች ለማጋራት ነው። በዚሁ ተመሳሳይ ቅፅበት ደግሞ ሌሎች በርካታ መጣጥፎች ማሻሻያ ሲደረግባቸው፣ ሌሎች ስለ በርካታ ጉዳዮች የሚዳስሱ መጣጥፎች ደግሞ እንደ አድስ እየተጻፉ ውክፔዲያን ይቀላቀላሉ። በመሆኑም እስካሁን ውክፔዲያን ከተቀላለቀሉ መጣጥፎችም መካከል ከ3000 በላይ የሚሆኑ መጣጥፎች በዊክፔዲያ ማህበረሰብ “የምንጊዜም ምርጥ መጣጥፎች” በሚል የተመረጡ ሲሆን ከ13000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ «የተሻሉ መጣጥፎች» በሚል የተመረጡ ናቸው። በተጨማሪም ውክፔዲያ ላይ የሚገኙ መረጃዎች በተለያዩ የመረጃ የደረጃ ክፍልፍሎሽ (ዝርዝሮች) ስር እየተጠና...

    መሰረታዊ የውክፔዲያ የገፅ ለገፅ ዝውውር

    ሁሉም በውኪፔዲያ የሚገኙ መጣጥፎች እርዕስ በርሳቸው እንዲገናኙ ተደርገዋል። ማንኛውም የተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ያለው ጽሁፍ ስለተሰመረው አርዕስት የተሻለና የተብራራ መረጃ ሊሰጥ ከሚችል ሌላ ገፅ ጋር እንደተሳሰረ የሚያመለክት ሲሆን የኮምፒውተራችን ማውስ በዚህ በተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ባለው ማንኛውም ጽሁፍ ላይ በመጠቆም የተቀመጠው ትስስር ከየትኛው ገፅ ጋር እንደሆነ መመልከት ይቻላል። አንባቢው እንደዚህ አይነት ትስስር ያላቸውን ሀሳቦች ለበለጠ ለመረዳት ከፈለግ በማንኛውም በተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ባላው አርዕስት ላይ ክሊክ በማድረግ ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኝት ይችላል። ከዚህ አይነት የገጽ-ለገጽ ትስስሮሽ በተጨማሪ አንባቢን ከሌሎች ከተለያዩ ጉዳዮች ጋር እንዲያገናኙ ሆነው የተፈጠሩ ሌሎች ትስስሮች ይኖራሉ። ለምሳሌ ያክል ከቀረበው መጣጥፍ ላይ ወደሚገኘው የመጨረሻ ገጽ የሚዎስዱ፣ ከ...

    ውኪፔዲያን ለምርምር መሳሪያነት መጠቀም

    እንደ ዊኪ (ፈጣን) የመረጃ ፍይልነታቻው በውኪፔዲያ ውስጥ የሚገኙ መጣጥፎች በሁሉም ረገድ የተሟሉ ናቸው ብሎ ለመገመት ያዳግታል። ከዚህ ይልቅ የዊኪፔዲያ የተለያዩ መጣጥፎች፣ በተከታታይ አርትኦትና ማሻሻያዎች እየተደረገባቸው ስለሚሄዱ ከቀን ወደ ቀን ይበልጥ የተሻሻለንና ትክክለኛ የሆነ መረጃን እየያዙ እንደሚመጡ ይታመናል። ስለሆነም ማንኛው የውኪፔዲያ ተጠቃሚ፤ ሁሉም መጣጥፎች ከመነሻቸው አንድ ኢንሳክሎፔዲያ ሊያሟላው የሚገባውን የጥራት ደረጃ ሊያሟሉ እንደማይችሉና ምናልባትም የተሳሳተ ይዘት ያላቸው ወይም አከራካሪ የሆኑ መረጃዎችን ሊይዙ እንደሚችሉ መገንዘብ ይኖርበታል። በርገጥም ብዙ መጣጥፎች ከመነሻቸው አጭርና የአንድዮሽ ምልከታን ብቻ በመያዝ የሚጀመሩ ሲሆን ቀስ በቀስ ግን የተለያዩ ምልከታዎችንና መረጃዎችን በማካተት ሁሉንም ሊያስማማ በሚችል ደረጃ ሙሉና ሁለገብ እየሆኑ የሚሄዱ...

  3. ኢትዮጵያ. ይህ መጣጥፍ ምንም ዓይነት የዋቢ ምንጮች አያካትትም። እባክዎን ተገቢ ምንጮን በመጥቀስ ያሻሽሉት ። (፬ ነሐሴ ፳፻፮) ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ.ሪ.) በ አፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በ አፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት። ዋና ከተማ ዋ አዲስ አበባ ናት።.

  4. Amharic (አማርኛ āmariññā) is a Semitic language spoken in North Central Ethiopia by the Amhara. It is the second most spoken Semitic language after Arabic, and the official language of Ethiopia. Amharic is also the official or working language of several of the states, including Amhara Region and the multi-ethnic Southern ...